The current TPLF/EPRDF led Ethiopian Empire rotten regime’s Sidama cadres have taken their reckless and inhuman actions from a political direction to the dimensions of degrading humanity and human values according to Sideman’s egalitarian and just culture. The sources from Sidama land in its Amharic written evidences indicate that the regime’s Sidama Cadres are using the NGO donated Ambulances to transporting Sidama’s under age High school female Students from various district towns and villages to various hotels to sexually abuse them. This is a serious issue an international community, majority of whom are sponsoring the regime’s inhumane acts shouldn’t undermine.
The gravity of such crimes against underage Sidama students shouldn’t be underemphasised. Its seriousness needs urgent international, regional and national actions. The regime in power must be held responsible for its and its cadres actions at all levels. Those who are committing heinous internationally condemned deplorable acts of brutalities against an underage children must be brought to independent justice; and their actions must be unconditionally stopped. The regime’s responsibilities must be re-emphasised by all humanitarians, international and national bodies at all levels.
The regime in power has done all it can to stifle Sidama nation’s just cause involving by killing hundreds of Sidama’s unarmed civilians who have peacefully demanded their constitutional rights to regional self-administration, arresting and torturing Sidama human rights defenders, systematically impoverishing Sidama people as a nation, under-developing the Sidama region and denying its unequivocal rights unambiguously written in its own constitution. The above acts of brutalities are unfolding in Sidama region as we speak. The cadres who are currently abusing underage girls are those who are given ultimate power to brutalise the Sidama people enjoying absolute impunity.
I hereby entirely republish an excellently written article by one of the Sidama’s noble sons who is calling the entire Sidama people to unconditionally reject ‘divide and rule’ tactics the aforementioned criminal cadres are deploying in Sidama region against the Sidama nation’s fundamental rights. He strongly advises the Sidama nation to adhere to its noble democratic, fair and just Luuwa systems instead of assuming that the regime in power is relevant. He further advises the Sidama nation not to waste time expecting the criminals to do justice for the people of Sidama people. He finalises his advices by re-emphasising that the Sidama nation has got to be united to save its futurity as a nation.
Moderator, Sidama National Regional State Information Net Work, February 10, 2014
የሲዳማ ህዝብ የመልካም አስተዳደርእጦትና አድማጭ ያጠው እሮሮ
February 10, 2014,
By Hagereselam Haroressa (https://www.facebook.com/hagerselamh/posts/288289547985383)
የዓለም ህዘብ በስሱና የኢትዮጵያ ህዝብ በጥልቀት እንደሚያውቀው የሲዳማ ህዝብበደል፣ህገመንግሥታዊ መብት መጣስና ድፍጠጣ፣ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መካድናየሲዳማ ህዝብ ሀብት መበዝበዝ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረ መሆኑን በቅን ልቦና ለሚመለከትለማንኛውም ሰው ግልጽ ነው፡፡የሲዳማ ህዝብም በሚፈጸምበት ግፍ መማረሩንና ሥራዓቱንሊታገሠው አለመቻሉን ግልጽ በመድረግ ለነጻነቱ እየታገለ ይገኛል፡፡
ወቅቱን እየጠበቁ በሚፈራረቁ ካድሮች የሚሰቃየው የሲዳማ ህዝብ አሁን ደግሞ ኑሮ ውድነቱናብልሹ አስተዳደር የህዝቡን አንድነት እያናጉ ይገኛሉ፡፡
የኢህአዴግ ተላላኪዎች በሚያቀርቡት ‘በሬ ወለደ ፕሮፓጋንዳ’ የሲዳማ ህዝብ የመለያየትእርኩስ መንፈስ የተጠናወተውን ነገር ግን የማይበቅለውን ዘር እየዘሩም ይገኛሉ፡፡ እንደዚህእንዲል ያነሳሳኝ ካለፈው ሁለት ዓመታት ጀምሮ ይበልጥ እየተጠናከረ የመጣውን የሲዳማ ህዝብትግል ያስፈራው ኢህአዴግ/ሕወኻት መንግስት በአቶ አድሱ ለገሰ በኩል የሲዳማ ክልልለመጎብኘት ብቅ ብሎ ከክልሉ የተለያዩ ዞኖችንና ወረዳዎንች በመሄድ የነበረውን(ያለውን)የፖለትካ ውጥረት ለመቃኘትም ጭምር አብዛኞቻችን እናውቃለን፡፡ በዚህ ጉዞው የተለያዩየሲዳማ ህብረተሰብ ክፍል ያነጋገሩ ሲሆን የጋጠማቸውም የሥርዓቱ ባዶነትን ቁልጭ አድርጎእንዳሳየው ህደቱን በቅርበት ስከታተል ከነበረው ምንጫችን ለማወቅ ተችለዋል፡፡
ነገር ግን የተሰማውን የሲዳማ ህዝብ ዘርፈ ብዙ ችግሮች(multidimensional problems)ወደ ጎን ትተው ‘’የሲዳማ ህዝብ በራሱ ብሔርና ብሔረሰብ ስብስብ’’ ነው በማለትየኢህአዴግን የመሰነጣጠቅ አጀንዳውን ሹክ ያለው አፍትልኮ ወተው ነበር፡፡ ዳቦ ተጠይቆድንጋይ(ጥይት) ማቀበል የለመዱ የኢህአዴግ/ሕወኻት ተላላከ ካድሮች የሲዳማን ብሎምየሀገሪቱን ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች የማከፋፈል አጀንዳቸው የሚተገብሩበት ጊዜ የመጣይመስላል፡፡ ምክንያቱም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሲዳማ ህዝብ እየተራመሰ ስለምገኝ ነው፡፡ የሲዳማህዘብ በጎሳ፣በቤተሰብ፣በታናሽና ታላቅ፣ በባልና ምስት እየተከፋፈሉ ይገኛሉ፡፡
ለአብነትም፡-
1. በሀገረሰላሁ/ሁላ ወረዳ ውስጥ ልዩ ስሙ ጭሮኔ ተብሎ በሚታወቅ ከተማ በጥር 6/2006ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት ገደማ ከ6 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ባልታወቁ ግለሰቦችተቃጥሎ ቤተሰብ ተበትነዋል፣ ንብረትም ወድመዋል፡፡ ሆኖም ግን የወረዳው አስተዳደር ክፍልእስከ አሁን ድረስ ስለተፈጸመው ነገር ምንም አይነት የማጣራትና ለህግ(ህግ ካለ!) ለማቅረብያሳየው ጥረት አለመኖሩ አንዳንድ የጭሮኔ ከተማ ነዋሪዎች እየገለጹ ይገኛሉ፡፡ በሌላ በኩልድርግቱን(ቃጠሎን) የወረዳው የሥርዓቱ ተላላኪዎች ሆን ብሎ የጭሮኔና የአካባቢ ጎሳዎች እርስበርስ ለማጋጨት የፈጠሩት ኢ-ሰብአዊና ኢ-ዴሞክራሳር ድርጊት ነው የሚሉም አሉ፡፡ ከዚያምበተጨማሪ በሁላና በሌሎች አጎራባች ወረዳዎች እየተከሰቱ ያሉት ችግሮች ለከት እያጡመተዋል፡፡የሥነምግባር ችግር በኢህአዴግ ቤት ህጋዊ እውቅና የተሰጠው መስለዋል፡፡ ለምሳሌ፡-
a. የህዝብ ንብረት ለባለስልጣናትና ለአጎብዳጆቻቸው ስራ የሚውል ሆነዋል፡፡ ለሚያምጡእናቶች እንዲያገለግል በአዓም ለጋሽ ድርጅቶች የሚገኙ አምቡላንስ መኪኖች የካድሬመንሻራሸሪያና መባለጊያ ሆኖ ቀርተዋል(ለምሳሌ የሁላ፣የባንሳ፣የቡርሳና የመሳሰሉት ወረዳዎችተሽከርካሪዎች በካድሬዎች በምያሳዝን ሁኔታ እስከ አለታ ወንዶና ሀዋሳ ድረስ በመጓዝተማሪዎችን ለማባለግ ጥቅም ላይ እንደሚውሉ በህበረተሰቡ ዘንድ በገሀድ ይነገራል)፡፡
b. የሲዳማ ህዝብ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢህአዴግ ዘመን የሰውን እጅ ማየት ከጀመሩሁለት አሥርት ዓመታት ተቆጥሯል፡፡ ነገር ግን ካድሮቻችን/ሆዳሞች!! የህዝብንገንዘብና(ንብረት) በተለያዩ የፋይናንስ ወጪ ኮዶች በመጠቀም አንዴ የመስተንግዶ፤ ሌላ ጊዜደግሞ የዉሎ አበልና ወ.ዘተ እያሉ ለግል ጥቅማቸው ከማዋል የዘለለ ምንም ጠብ ያለ ነገርባለመኖሩ ምክንያት ህዝቡ ለማህበራዊ፣ ለኢኮኖሚያዊና ለስነ-ልቦናዊ ችግሮች(ሥራአጥነት፣ሴተኛ አዳሪነት፣ጎዳና ተዳዳሪነት፣ሱሰኝነት፣ ተስፋ መቁረጥና ወ.ዘ.ተ) ሰለባ እየሆኑይገኛሉ ፡፡
2. በወንዶገነት ወረዳ ውሰጥ የህዝብን ሀብት ብቻውን ሲበላ(ሉ) የቆየ(ዩ) ግለሰቦችን ለማጋለጥየተንቀሳቀሰውን ህዝብ ወደ እራሳቸው አጀንዳ በመንዳት ንጹሐንን ህዝብ ሊያጋጩ ባሴሩትሴራ አንድ የሲዳማ ህዝብ እርስ በእርሱ በጎሪጥ እየተያየ የወረዳውን ውጥረት እንዲያይልእያደረገው ይገኛል፡፡ ከአራት አመት በፊት በኢህአዴግ በተቀነባበረው የመከፋፈል አጀንዳተዋዶና ተዋልዶ ይኖር የነበረው የሲዳማና ኦሮሞ ህዝብ መጋጨቱና አያሌ ንጹሐን ደማቸውንአፊሰው የአላማቸው ማስፈጸሚያ ሆኖ እንደ ነበርና ንብረትም ወድሞ እንደነበር የቅርብ ጊዜትዝታችን ነው፡፡
3. ሰሞኑን የመላው ሲዳማ የስፖርት ፈስቲቫል ተላኮ በተሰገሰጉ ነውጥ ፈጣሪዎች አማካይኝነትየተፈጠረው ልዩነት ተካረው ወደ ማህበረሰቡ እንዲዘለቅ በማድረጋቸው ምክንያት የአንድ አባትልጆችን የመለያየት ስራ እሰሩ መሆኑን ሊታወቅ ተችለዋል፡፡ በዚህም ምክንያት ማህበራዊናኢኮኖሚያዊ ቀውስ በመከሰቱና የሚመለከተው የመንግሥት አካልም ሊያረጋጋ አለመሞከሩለያይተው ለመግዛት ያላቸውን ርኩስ ፍላጎ የሚያንጸባርቅ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ይኼውም በአላታ ወንዶና በአላታ ጩኮ ወረዳዎች መካከል በተደረገ በኳስ ጫወታ አንዱበሌላኛውን በመሸነው ምክንያት ደጋፊዎች መጋጨታቸው ይታወቃል፡፡ይህ ግጭት ቀስ በቀስወደ ማህበረሰብ ዘልቆ በመግባት በሁለቱም ወረዳዎች መካከል ማንኛውም ማህበራዊናኢኮኖሚያዊ(የህዝብ ትራንስፖርት፣ በጋራ መገበያየት፣ በጋራ ማምለክና ሌሎችም)እንቅስቃሴዎች እንዳያካሄድ እያደረገ ይገኛል፡፡
4. በበንሳ ወረዳ ህዝብም በወረዳው አስተዳዳሪ ዋና ተዋናይነት እየተካሄደ ያለው የከፋፍለህግዛና ጥቃቂን የቅም በቀል ስራ መማረራቸውን ሊታወቅ ተችሏል፡፡ የበንሳ ወረዳ አስተዳዳሪከአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ በማይጠበቅ መልኩ የሲዳማን ህዘብ በቤተሰብ ደረጃ በመከፋፈልዳሚሌ( one of qewena sub-clans) የሚባል ቀቤና (ቦሳሎ) ማየት አልፈልግምበማለትና ጉዳዩን በቤተሰብ ደረጃ ለማቀጣጠልና ለማጋጨት እያደረገ ያለው ሙካራ ጥሩየኢህአዴግ መሰሪ አላማ ማሳያ ነው፡፡ ……ግን እስከ መቼ????..........
መልዕክት ለመላው ሲዳማ ህቦች
የተከበርክ የሲዳማ ህዝብ ሆይ ካለፉት አገዛዝ ጀምሮ ሊያጠፋህ የሚቃጣ ማንኛውንም ጠላትለመመከት በአንድነት የገነባኼውንና የሰፈር ወሬ ሊንደው የማይችለውን ጀግንነትህን ስትጠቀምኖረሃል፡፡ ሀገረህንና ሀብትህን ከሞላ ጎደል ለማስጠበቅ የከፈልከውን የህይወት ዋጋ ታሪክያስተውሳል፡፡ ምንም እንኳን የአንዳድ የየወቅቱ ስርዓት አጎብዳጆች ማንነትህንና ድንበርህንከማስደፈርም በላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተራቀቀ የመጣውን የስርቆትና የማጭበርበር ዘዴተጠቅሞ ሀብትህን ለግል ጥቅማቸው ቢያውሉና ለተንበረከኩለት በገፍ ቢሸኙ ይህንን መቀልበስየሚትችለው አንድነትህ ከብረት አጠንክረህ ከፋፍሎና አዳክሞ ሊገዛህ የቃጣውንጠላት(ኢህአዴግ) በአንድነት ሲትታገለው ብቻና ብቻ መሆኑን አውቀህ ለዚህም ስኬትና በዚህምየኢህአዴግን ግበአተመሬት ለማፋጠን የሚከተሉትን ልብ ብለህ ስማኝ!!፡፡
እነሆ፡-
1. በጎሳና በቦሳሎ ከፋፈለው ሊገዙህ የሚታትሩ ጥቃቂን ተላላኪዎች የዘሩትን የጥፋት ዘርብሎም የሥርዓቱን አፍራሽ አጀንዳ በሆደ ሰፍነት በጉዱማለ ከትመህ፣ በሀላሌ ምዛን መዝነህናበአፊን ግልባጭ ለሁሉም ሲዳማ ልጆች አዳርሰህ እቅዱን ውድቅ እንድታደርግ፡፡
2. የመጥፍያቸውን የመጨረሻ ደወል እየተጠባበቁ ያሉ የስርዓቱ አድርባዮች ንብረትህን፣ገንዘብህና መልካዓ-ምድርህን መሳፈሪያ ለሰጣቸው ሁሉ አሳልፎ እንዳይሰጡብህ በአይነቁራኛእንዲትጠብቅ፡፡
3. ፍትህ የተራብክና የሚደርስብ አፈና የትየለለ ብሆንም ፍፁም ገለልተኛ የሆነ ፍትህ አካልእንደለለ አውቀህ ማንኛውንም የቦሳሎ፣ የጎሳና የመላው ሲዳማ ጉዳይ አንተው በቀድሞ ዳኝነትስርዓትህ መፍታትን ጠንቅቀህ እንዲይዘው፡፡
4. ከፊታችን ያለውን ምርጫ በተመለከተ በሲዳማ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ያጤነው ኢህአዴግየሞተባቸውን ፖለቲካ እንዲያንሰራራ የሚያደርጉበት ብቸኛ አማራጭ የሲዳማን አንድነትማናጋት ብቻ መሆኑን እንዲታውቅና የዚህም የመከፋፋል አጀንዳቸው ከወዲሁ በበንሳ፣በአለታና ጩኮ፣በወንዶ ገነትና ሌሎች ወረዳዎች ላይ ፍንጭ ማሳየት መጀመሩን እንዲታውቅናወደ ካድሬዎች ፍርድ ቤት ከመሄድ አንተው መክረህበት(maltena falte) እንዲትፈታ፡፡
5. እኛ(እኔ) ሳትማር ያስተማረከኝ ልጅህ ማድረግ ካለብኝ አንኳር ጉዳዮች ያለብንንየፖለቲካ፣የኢኮኖሚ፣የባህላና የማህበራዊ ችግሮችን አቅሜ የፈቀደውን ሳልሰስት መናገርና የትግልአማራጮችን ግልጽ ማድረግ ብቻ መሆኑን እንዲታውቅና የደረሰብህንና የነገርኩህን ጭቆናበሰከነ ልቦና መርምረህ ለትግል የሚትወጣው አንተው የትግል አባት እንደሆክ እንዲታውቅ፡፡አቅም በፈቀደው መጠን ያልመከኑትን ያስተማርካቸውን ልጆችህን አስተባብሬ ትግሉንመምራትና የሚገባህንም የማስጠበቅ ያለብኝ እንደሆንኩ እምነት እንዲትጥልብኝ፡፡
6. እኛ የሚንታገለው የሥርዓቱ መሪ የሆኑትን ህሊውና ለማጥፋት ሳይሆን የያዙት የጥፋትአጀንዳ ታግሎ ለማስቀረት ብቻ መሆኑን እንዲታውቅ፡፡ ይህንን የምልበት ምክንያት የአንድጎሳ(ከሲዳማ መለቴ ነው) ልጅ ክልል ወይንም ዞን(ከዚያም በታች)ከተሾመና በሥርዓቱ ፖሊሲችግር ምክንያት(በብቃት ማነስ ምክንያትም ልሆን ይችላል) ብርቱ ተቃውሞ ከገጠመውሽንፈቱን ጎሳውን(እኛ ማስተዳደራችንን ጠልተው እነ እገሌ ጎሳ ተነሳብን በማለት) ከጎሳበማጋጨት ሊያካክስ ስለምሞክር ነው፡፡
Gumuloteno፡-
• Qarrakki qaxxarte,maltena falte tidhi.
• Ewelo’’oo mini togo assi’ne yite hashakki assitannoheri qarrakki affe ikkikkinni Sidaamu baalu sumuu yiiro ba’neemona bande gashshino yite mixidhanohuraati.
• Godowu qeelino Geercho jirte worte qorowi.
• Ilamate ille hunannohu oosokki gulufe Hawaasaanni hige daanni noona soqqammeemmohe yite fulte umonsa doodhite doddino oosokki seekkite harunsi.
• Jirokki halashidhe ittara mixidhinori mittu mittu wole ilama oosono ninke ninkewa kibbisiissanota seekkite affi.
• Sidaamu mixo ninkehu gashsho yinanni wiinni dirrite horo mayimanke ba’anoki gede sharrama ikkitinota buuxxe affi.
Galateenfateemmo!!!!!!!!!!!
No comments:
Post a Comment