The President of the Oromia Regional State, Alemayehu Atomsa, has resigned. His resignation has been accepted by the Executive Committee of his party, Oromo Peoples’ Democratic Organization (OPDO).
Alemayhu has been battling with severe diseases for the past few years. ESAT Television had reported that close to two million birr has been spent in his treatment from the coffers of the Ethiopian government.De Birhn
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕረዚዳንት እና የኦሕደድ አመራር የሆኑት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ስልጣናቸውን በገዛ ፍቃዳቸው መልቀቃቸው ታወቀ። የስልጣን መልቀቂያ ደብዳበ ለፓርቲያቸው ማኣከላዊ ኮሚተ አስገብተው ተቀባይነት በማግኘቱ አቶ አለማየሁ ስልጣናቸውንም ፓርቲያቸውንም ለቀው ተሰናብተዋል።
አቶ አለማየሁ አቶምሳ በደም ካንሰር እና በተለያዩ በሽታዎች የሚሰቃዩ ሲሆን ላለፉት አመታት በተለያዩ ሃገራት በመሀድ ደማቸውን እስቀማስቀየር ቢደርሱም ምንም አይነት ማስታገሻ ባለማግኘታቸው ሊድኑ ባለመቻላቸው በበሽታ እየተሰቃዩ ስራቸውን መስራት አለመቻላቸው ትውቋል በቅርቡ የወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት ለአቶ አለማየሁ ህክምና በሚሊዮን የሚቆጠር ብር መንግስት ቢያወጣም ምንም ውጠት ስላልመጣ ከስልጣን ማሰናበቱ የተሻለ ሆኖ በመገኘቱ ስልጣናቸውን ለቀዋል
=>More atoromowiki
No comments:
Post a Comment