Sunday, February 16, 2014

የሚኒልክን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ የሚናስተዉሰዉ የታሪክ እሥራኛ ለመሆን ሳይሆን፣ የዛሬዎቹን የሚኒልክ ሕመኞችንም ለመቅበር ነዉ

ታሪክ በጥሩም በመጥፎም ጎኑ ይነሳል። ሁለቱም የሚነሱበት ዋና ምክንያት በትናትነዉ ዘመን ወይም ታሪክ ለመኖር ሳይሆን በጎ ድርግቶችን አዘምነን መጥፎ ፍፃሜዎችን ዳግመኛ እንደይከሰቱ (እንደይመለሱ) አዲሱ ትዉልድ እንድማርበት ነዉ። በአጠቃላይ አነጋገር ታሪክ ሲባል በተላያዩ መልኩ ትርጉም ሊሰጠዉ ይችላል። ታሪክ በድርግት ተፈፅሞ ወይም በአፋ ታሪክ ደረጃ ሊኖር ይችላል።ታሪክ እዉነተኛ የህዝቦችና የሀገርቱን ሁኔታ የሚገልፅ ሊሆን ይችላል። የዚህ ተቃረኒ ደግሞ የፈጠራና የመስመሰያ ታሪክ ሊሆን ይችላል። 

ከዚህ አንፃር የአቢሲንያን (ኢትዮጵያን) ታሪክ ሲንመለከት የተለያዩ ሰዎች በተለያዩ መልኩ ሊመለከቱ ወይም ለያቀርቡ ይችላሉ። እስከሁን ድረስ የአቢሲንያን ታሪክ ሲንመለከት በወሰኝ መልኩ ሃቀኛ የህዝቦች ታሪክና ፍጻሜዎች ከመግለፅ ይልቅ፣ እዉነተኛ ታሪክን በማጠመም የፈጠራና ሃቅን ለመሸፈን የሚሞክሩ የቅብብሎሽ ታሪክ ነዉ። የፈጠራን ታሪክ የማይቀበሉት አዲሱ ትዉልድ ለረዥም አመታት የሚነገራዉን ድርቶ ታሪክ ከሥር መሰረቱ እንድለወጥ ወይም በሃቀኛ ታሪክ እንድተካ በአፅኖት ይፈልጋሉ። ይህ እዉነተኛ የህዝቦች ጥያቄ፣ ታሪክን በማጠመም መንገድ ለሳቱና ለሳቱ ቡድኖችና ግለሰቦች ላይዋጥ ይችላል። ለእነሱ መራራ ቢሆንም መቀበል ግድ ይላቸዋል። አንድ ነገር ግን መዝላል የማይቻለዉ፣ በድርጊት የተፈፀመና የቅርብ ትዉልድ ዉጤት የሆነዉን ግን ማሰነስ፣ መከለስ፣ መስመሰል፣ ማጨበርበር፣ መከድና መወሻት ከቶ አይቻልም። ይህ ማድረግ መሞከር ዉጤቱ አደገኛ ይሆናል።

 ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያን (አቢሲኒያን) ታሪክ የሩቁን ትተን የቅርብ ትዉልዶችን ሲነይ ሃቀኛ የህዝብ እና ፍፃሜዎች በጥሩም ሆነ በመጥፎ መልኩ የተከሰቱትን ለአዲሱ ትዉልድ ከማስተመርና ከማሰወቅ ይልቅ፣ መሸፋፈንን፣ ማጨበርበርን፣ መካድን፣ መስመሰልን፣ ታሪክ መቀመትን፣ እና የህዝብን ታሪክ በግለሰቦች ፋይዳ መለወጥን አስከትለዋል። 

እዉነተኛ ታሪክ ሚዛን በሰተ መልኩ ለአመታት የኢትዮጵያ ገዥዎችና ደብተራዎች በማስተመራቸዉ ዛሬ ሃቁን መደበቅ ወደማይቻልበት ደረጃ ደርሰዋል። ምንጊዜም የፈጠራ ታሪክ እዉነተኛ የህዝቦች ታሪክን ማሸነፍ አይቻለዉም። ለጊዜ ግን መስመሰል ይቻል ይሆናል። በኢትዮጵያ ዉስጥ የህዝቦችን ታሪክ በመከድ የወንጀለኛ ግለሰቦችንና ደብተራዎችን ታሪክ ጎልተዉ እንዲታይና ህዝቡ ራሱን እንዲራሳ በመደረጉ ጠባሰ ታሪክ ጥለዋል። ይህ ጉዳይ ለሌላ ጊዜ እንደሚመለስበት ለቀጠሮ ትቼ ወደ ርእሴ ሊመለስና “የወጋ ቢረሳም የተወጋ አይረሳም” እንደሚበላዉ የትላንቱ አልበቃም ብሎ አሁንም ቁስላችን የሚነካኩን ቡድኖችና የጥቁር ታሪክ ናፋቅ ነፍጠኞችን አንድ በሉ ለማለት ነዉ።

 የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ዉስጥ የማንንም ህዝቦች ታሪክ በማጠመም ወይም በማንቓሸሽ የሚገለፅበት አጋጣሚ የለም። ከዚህ በተቃራኒ የኦሮሞ ህዝብ ባሕሉና ታሪክ የሚነግረን፣ እንደግለሰብም ሆነ እንደቡድን የተቸገራዉን መርዳት፣ መንከበከብ፣ አብሮ መኖርና ከለላ መስጠትን የጎለበተ ኩሩ ህዝብ ነዉ። ይህ የሆነበት ምክንያት አለዉ። ከታሪክ እንደሚንረዳዉ የኦሮሞ ህዝብ የራሱ የነነር ዘይቤና የራሱን ስልጣኔ ከራሱና በራሱ ያመነጨ እንደመሆኑ መጠን የራስ መተማመን ስለሚሰመዉ የማንንም ታሪክ የመቀማት ወይም የመበደር ታሪክ የለዉም። ለዚህ ምሳሌ የሚሆኑት ብዙና ብዙ ነገሮችን መጥቀስ ይቻላል። ከነዚህ ዉስጥ ሦስቱን መጥቀስ በቂ ነዉ። 

አንደኛ የኦሮሞ ህዝብ ራሱን የሚያስተዳድርበት በጣም ዘመናዊና ዴሞክራሲያዉ የሆነ የገዳ ሥርዓት አለዉ። ይህ ገዳ ሥርዓት ከየትም የተቀዳና የተዋሰ ሳይሆን የጥንቱና የጥዋቱ የኦሮሞ የሥልጣኔ ዉጤት ነዉ። በኦሮሞ ታሪክ ዉስጥ ለሥልጣን ሲባል ልጅ አባቱን፥ አባት ልጁን አይገድለዉም። በኦሮሞ ባሕል ይህ ድርግት ኣስነዋር (haraamuu) ነዉ። ሥልጣን የተገደበና ወደሚቀጥለዉ አካል የሚተላለፍበት ግልፅ አሰራርና መመሪያ አለዉ። 

ሁለተኛ የኦሮሞ ህዝብ የሥልጣኔ ዉጤት የሆነዉና የራስ መተማመን እንድኖራዉ ምክንያት የሆነዉ የራሱ ኃይማኖትና ሃቀኛ የጥቁሮችን ማንነት የሚገልፅ አለዉ። የኦሮሞና የኩሽ ዋቄፋና (waaqeffannaa) ኃይማኖት ከየትም አልተቀዳም። ከፈረንጁ ወይም ከአራቡም የተደበለቀ ወይም የተሰረቀና የተለጠፈበት ሳይሆን የጥቁር ህዝቦች የእምነት መሰረት ነዉ። 

ሦስተኛ የኦሮሞ ህዝብ የዘር ግንዱና የታሪክ መሰረቱ ጥቁር አፍሪካና አፍሪካዊነትን መሰረት ያደረገ ነዉ። የኦሮሞ የዘር አመጣጥ ታሪክ በምንም መልኩ የፈጠራ ታሪክ ላይ አልተመሰረተም። በጥቁርነቱ የሚኮራ ህዝብ ነዉ። ስለዚህ እንደህዝብ የዘር ግንዳችን ላይ የማንነት ቀዉስ (identity crisis) የለንም። 


ይህ በመሆኑም የኦሮሞ ህዝብ የራሱንም ሆነ የሌሎች ህዝቦች ታሪክ አያጣምም ወይም አይሰርቃዉም። የራስ መተማመኑ መሰረት የጥንቱና የጥዋቱ የጥቁሮች ሥልጣኔ ውጤት ነዉ።

 ይህ ታሪክ ግን የአቢሲኒያ ደብተራዎችንና ገዥዎች በማጠመም በመደበቅ ወይም በመስረቅ እዉነተኛዉን የህዝቦችን ታሪክ ፍጻሜዎች ከመቅረብ ይልቅ የሌሎችን ህዝቦች ታሪክ በመካድና የራሳቸዉን የፈጠራ ታሪክ እንድቀበሉ መስገደድን እንደ ሥራ ወስዶታል። የኢትዮጵያ ገዥዎችና ደብተራዎች ከጥንት እስከ ዛሬ ያሉት እዉነተኛ የራሳቸዉን ታሪክና የህዝቦችን ታሪክ ደፍሮ መቀበልና ከስዕታተቸዉ ለመመር ዝግጁ አይደሉም። ይህ የሚሆንበት ዋነኛ ምክንያት ራሳቸዉን ወደ ሥልጣን የማጡበት ታሪክና የራሳቸዉን ታሪክ የሚገለፅበት ሁኔታ በሀሳትና በፈጠራ ላይ በመመስረቱ ነዉ። 

ሃቅን ከመቀበል ይልቅ የራሳቸዉ ማንነት ክደዉ የሌሎችን ህዝቦች ማንነት ይክዳሉ። አንዳንዱም የፈጠራ ታሪካቸዉን በግድ ለሌሎች ብሔሮች እንድቀበሉ ይዳዳቸዋል። ከትናትና የታሪክ ስዕታተቸዉ ከመመር ይልቅ አሁንም በስዕታት ላይ ስዕታት ለመጨመር ሕልም ያልማሉ። የልተገነዘቡት ነገር ቢኖር አዲሱ ትዉልድ በፈጠራ ታሪክ የሚኖር አለመሆኑን አለመገንዘባቸዉ የሳዝናል። የኦሮሞ ህዝብ ከሰሜን በመጡት ገዥዎች እስከ ዛሬ ድረስ እዉነተኛ ታሪኩን እንዳያዉቅ ተባብረዉ ይሰራሉ። ይህ ግን ከንቱ ጥረት መሆኑን ሊገነዘቡ ይገባል። ዛሬ ያለ ምንም አፍረት አረመኔ ሚኒሊክ፥ ቴዎድሮስ፥ ዮሐንስ….. ወዘተ እንደ ጀግናና ሀገር ገንቢ ሊነግሩን ይሞክራሉ። እነዚህ ወንጀለኛ ግለሰቦች በኦሮሞና በሌሎች ብሔር ብሄራሰቦች ዘንድ ጥቁር ታሪክ ያለባቸዉ ናቸዉ። ሚኒልክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀማቸዉ ታሪክ አይረሰዉም። 

በኦሮሞ ባሕልና ታሪክ ሴቶችና ሕፃናት በምንም መልኩ በጦርነት ዉስጥም ሆነ ከጦርነት ዉጭ አይገደሉም። ወንጀለኛዉን ሚኒልክ በሚናፍቁና ድርግቱን በጀግንነት የሚነግሩን ግን በሰዉ ፍጡር ላይ አስነዋር ድርግት የፈጸመ ግለሰብ ነዉ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ የኦሮሞ ሕጻናት፥ ነፍሰ ጡሮችን፥ ሽማግሌዎችን እና ሴቶችን ጡት፥ እጅ፥ እግር፥ አንገት የቆረጠ ፋሽስት ነዉ። ሚኒሊክ የኦሮሞን እናቶች ከሚጠባ ልጅ አላቆ ጡት የቆረጠ፥ ነፍሰ ጡር ሴት ከሆድዋ ሽል በሳንጃ የስወጣ በጅምላ የሰዉ ፍጡር የፈጀ ፈሪ ነዉ። የሚኒሊክ ጀግንነት የሚነግሩላት ሳይሆን የሚያፍሩበት ነዉ። እዉነተኛ ጀግና ሴት ልጅን ጡት አይቆርጥም። ስለዚህ ሚኒልክ የታሪክ ተወቃሽ እንጅ በምንም መልኩ ተወደሽ የሆነበት ትንሽ ነገር የለዉም። 

ዛሬ አንዳንድ የአበሻ የፖላቲካ ድርጅቶችና ግለሰቦች እምዬ ሚኒልካቸዉን እንደ ጀግና ሊነግሩን የሚዳዱት ሊያፍሩበት ይገባቸዋል። የሚኒልክ ዘሮችና አቀንቃኞች የኦሮሞን ህዝብ በእፋ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ። ይህን የማያደርጉ ከሆነ ከነሕልማቸዉ የሚኒሊክን መቃብር ይቀላቀላሉ። 

ብዙ የሚዘከር የሚወደስ የሚዘፈንለት እዉነተኛ ጀግኖችና የህዝብ ታሪክ አለ። ለአረመኔና ለፋሽስት ሚኒልክ የጨፈርለት ሳይሆን የሚተፈሪበት ነዉ። የሚኒልክ ራዕ በ21ኛ ክ/ዘመን በምንም መልኩ በድርግትም ሆነ በፍላጎት ደረጃ የሚያስተነግድ ህዝብና ትዉልድ የለም።ከዚህ ይልቅ ሚኒልክ ለፈጸማቸዉ ፋሽስታዊና የፈሪ ድርግቱ የዘር ግንዳችን የሚሉት ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባቸዋል። ዛሬም የሚኒልክ ሕልመኖች በብሔር መደራጀትና የብሔር ስም መጥራት እንደወንጀል የሚቆጥሩ በፖላቲካ ድርጅት መልኩ ተደጅተዉ እየሰሩ ነዉ። ኦሮሞን እንደ ኦሮሞነቱ መጥራትና ማክበር አዉንም የከበዳቸዉ የፖላቲካ ድርጅቶች በምንም መልኩ የሚኒልክ ራዕ በኦሮሞና በኦሮሚያ ምድር ላይ ቦታ እንደሌላቸዉ ሊያዉቁ ይገባል። 

ይልቁንም የፈጠራ ታሪካቸዉንና ከማንነት ቀዉሳቸዉ ወጥተዉ ራሳቸዉ መሆን አለባቸዉ። የሰለሞን ዘር ነን ባዮች ራሳቸዉን ዝቅ አድርገዉ ከመገመት ይልቅ የጥቁር ዘር መሆናቸዉን ማመንና እዉነተኛ ታሪክን “ሀ” ብሎ መመር ይገባቸዋል። በሌላ በኩል አሁንም ሊረዱት የሚገባቸዉ በ21ኛ ክ/ዘመን በደብተራ የፈጠራ ታሪክ የሚመራ የሌለና የራሱ ታሪክ ጠንቅቆ የወቀ ትዉልድ ያለ መሆኑን ማወቅ አለባቸዉ። የሚኒልክን እርኩስ መንፈስ ይዞ መጮህና መጨፈር ይቻል ይሆናል። በምንም መልኩ በኦሮሞና በኦሮሚያ ምድር የሚኒልክ እርኩስ መንፈስ እንደ ከዚህ ቀደሙ መስፋፈት ከቶም አይቻልም። የሚኒልክ የዘር በጅምላ መፍጀት ምዕራፍ ለአንዴና ለሁሌም ተዘግትዋል። የኦሮሞ ህዝብ ትግል በድል የሚጠናቀቃዉም የሞተዉን የሚኒልክ አፅሚ በመዉቀስ ብቻ ሳይሆን የሚኒልክ እርኩስ መንፈስ ሕልመኞችንም ወደ መቀብር በመዉድ ይደመደመል። 

ጨመዳ ሁንዴ (Camadaa Hundee) camadaa@gmail.com



=>bilisummaa

Abyssinian Empire seems to be heading towards its Final Demise.

In a typical European weather the fading colours of leaves of trees and methodical movements of migratory birds signal the arrival of winter; as it is the case with concept of time in Africa. In Africa’s traditional society, time is determined by looking at own shadows to decide what the time might be -the decision often being expressed with actions; for instances such as to decide the time to take cattle for water and bringing them back from pastures to home, to go to market and to farm fields and so on and so forth. As the winter is unpleasant season for most of European countries, the necessary preparation for unforeseen starts from the early period to time to avoid or at least minimise an unpredicted danger. Equally, whenever one person plans to have national, regional or international projects, this can be also applicable. For instance SWOT (Strength, Weaknesses, Opportunities and Threats) analysis must be conducted prior to the commencement of any project to predict the likelihood of any adverse incidents during the lifespan of concerned project in order to prepare the necessary strategy on how to address it if it occurs.
Let’s see it in different way. If the peoples of Europe aren’t properly prepared for the freezing wintery seasons, they can’t survive the wrath of the nature. If the colony of ants can’t store their food for the wintery weather in their den in time, they can’t survive the harshest winter. Polar bears don’t survive lengthy periods of hibernation if they don’t feed properly during the summer season. Unless any project manager undertakes the necessary pre-project assessment with utmost expertise, the success of his/her project will be unlikely. The same is true for any leaders of any party in a democratic country. If any party doesn’t have genuine policy and its contingency plan well organised, the predicament of such party will be very likely. Any countries led by either unitary or multi-party even involving dictatorial countries such as the Abyssinian Empire currently led by Tigray People’s Liberation Front (TPLF’s) minority government systematically enslaving all by exploiting their resources and brutally suppressing & repressing the subject- must have these in place to survive.          
Hardly understanding these basic wisdoms, the incumbent TPLF led regime & descendants’ of its predecessors’ who are all nostalgically moaning for their lost hegemony & doing what they can to reclaim it- are unable to plan for unforeseen. Instead both are proving to be the catalysts for the final demise of their Empire & are digging its grave. The actions & practices of the current regime & the attitudes, beliefs & the perceptions of the nostalgic wishers of the past hegemonies are such a venomous one which unites both cousins, simply because theirs’ are neither progressive nor farsighted, rather it’s regressive, which is good for nothing and hardly benefits even their Empire crafted by their King Menelik II 130 years ago.
TPLF’s regime begun its reign officially whistling its preparedness to unconditionally accommodate the interests of historically subjugated nations and nationalities; however it has terribly failed immediately and the trend which begun in June 1991 is continuing to date. Not only it has failed to allow historically subjugated nations and nationalities to decide on their own affairs without being coerced by its brutality, but also it’s failing the majority of its own Tigreans under whose names TPLF has traded and is trading. Its own people are currently seem to be left in limbo, therefore extremely disappointed therefore preparing to take alternative approach as others’ oppressed peoples’ of the empire are currently doing.
By completely behaving barbarically, TPLF’s regime is proving its’ bestiality to all involving its’ people with more severity on others nations and nationalities to be one of the authoritarian regimes of the 21st century that uses proxy methods of rules deploying its’ self-centred, inadequate, inefficient and reckless cadres- all of whom are handpicked and installed on various positions in various regions, zones stretching to farmers’ associations and family levels. Therefore, the empire is literally turned to be a typical police state whose subjects are ruled with iron-feast under martial law. The regime in power is blinded to see the fact that the status-quo can’t and never be sustained. It also can’t foresee that its brutal actions are rather fermenting the ingredients of change to a whole scale social unrest which inevitably brings about not only its unpalatable downfall, but also the final debacle of the empire as a whole.  
Having an excellent constitutionhttp://www.ethiopia.gov.et/web/pages/human-rights, which is just paper tiger riff-raff is nothing other than helping the regime for its personal gratifications in addition to using it for deceits, manipulations & to incriminate those who demand their rights. The subjugated nations and nationalities such as Oromo (about 40% of the whole population), Sidama (over 6 million), Ogaden Somali, (over 6 million) Gambella, Shakacho and Kafficho, Gedeo and Wolayta and others all the subjugated nations and nationalities are currently left with no choice. These all historically subjugated nations and nationalities never allow their rights to be eternally crushed. More than any time else in the history of the conquest, all the conquered nations & nationalities are determined to demand for the restoration of their rights taken away from them since 1880s; whether the current or its predecessor like it or not. Their elementary fundamental rights to self-determination are firm & remain non-negotiable;http://www.ethiopia.gov.et/web/Pages/Constitution.
The constitution which is being red from the above link utterly deceives international community and its domestic subjects with its cosmetically appealing, yet fake substances. From the following TPLF regime’s brief information those who don’t know its inner anatomy can be easily deceived:-
Ethiopia adopted a new constitution that established the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) in 1995.The federal government is responsible for national defense, foreign relations and general policy of common interest and benefits…..The judiciary is constitutionally independent. (http://www.ethiopia.gov.et/web/Pages/GovernmentOverview
Regardless of the above rhetoric, the incumbent regime became an Albanian type repressive and barbaric regime that benefits few groups of its mafia authoritarians’ all of whom are blinded with excessive wealth thus became multi-millionaires & billionaires with the money illegally looted from the regions of subjugated nations and nationalities. Intoxicated with the above, the regime is unable to foresee the level of damage it’s inflicting on the very existence of the Empire and its nations and nationalities who’re no longer will be able to put up with ongoing barbarism, economic exploitation and political domination of Abyssinian rulers.
History from all over the world tells us that; whenever any dictatorial regimes reach to their final phases, they completely lose focus and directions. Such regime also become immune to both positive and negative criticisms and can’t accept that their time is heading towards eventuality; until they are physically dragged out of cages like rats; as was the case with Saddam Hussein of Iraq, Hosni Mubarak of Egypt, Muhammad Gadhafi of Libya & numerous others diabolic dictators of the world. The demise of Abyssinian Empire might be even much worse than that of the above scenarios when excessively supressed yeasts of over 130 years’ effectively matures and then ferments to its climax to finally explode to a level of irreparable and non-returnable. The regime in power is unable to foresee the inevitability of this fact and the chauvinists of its predecessors’ are equally blinded of the reality whilst working day and night nostalgically aspiring to reclaim their lost hegemony, the dream which remains only dream unless they are totally transformed to be equal partners with others subjugating nations and nationalities instead of defending their criminal pasts.
Moreover, the regime in power is showing its unpreparedness for democratic dialogues, therefore it’s unwilling to create all inclusive platform where all will be able to equally discuss the way forward as equal partners-not subordinates; in order to stop looming catastrophe awaiting to unfold. For instance, couple of weeks ago TPLF led mafia regime lulled the Ogaden Somali National Liberations Front (ONLF) delegates into false agreements under the pretexts of possible negotiations when suddenly the delegates were abducted by the TPLF’s security forces from the Kenyan capital Nairobi:-http://www.ogaden.com/hornnews/ogaden/1708-press-briefing-about-the-state-of-the-onlf-abductees-from-nairobi.html.
Such unconditionally deplorable actions of the regime in power demonstrates that it is unprepared to accommodate others’ ideas and political programs which helps a peaceful transition from dictatorship and mass killing to a genuine democracy and rule of law. The regime by doing so is revealing its time is nearing to an end. Therefore, it’s became crystal clear that the predicament of the Abyssinian Empire is heading towards its final phase. The subjugated nations and nationalities will able to reclaim their lost sovereignty to create democratic, just and fair societies whereby all can peacefully coexist with one another; while others can form voluntary unity based on mutual benefits, agreement and consensus unlike the current amalgamation of 83 distinct nations and nationalities forcefully caged together and others 56 nations and nationalities (called by direction); all are created by coercion and Abyssinian domination.

Macha-Tulama Cooperative and Development Association (USA)’s Statement on the Passing Away of Ob. Bekele Nadh

Macha Tulama Cooperative and
Development Association, USA Inc.
February 15, 2013
It is with great sadness that we, members of Macha Tulama Cooperative and Development Association USA, write regarding the passing away of an Oromo National and great leader, Obbo Bekele Nadhi on February 11, 2014. Obbo Bekele was 80 years old. We send our condolences to his immediate family and the Oromo family at large. Obbo Bekele was a lawyer, who made considerable impact to Macha Tulama efforts in fighting for Oromo rights.
Obbo Bekele Nadhi was part of the original leadership of the parent organization in Oromia. After passing away of our Macha Tulama President, Colonel Alemu Qixxessa, Obbo Bekele was temporarily appointed Macha Tulama’s President. He stepped down to give way for the next President, Dr Gemachu Megersa. During Dr Gemechu’s term, some internal challenges impacted Macha Tulama. Obbo Bekele played a role in facilitating early elections to resolve the challenges.
Obbo Bekele fought for individual Oromo groups as well as the re-establishment of Macha Tulama after illegal closures by the Ethiopian Government. Obbo Bekele was also instrumental in having some of Macha Tulama leaders released from Ethiopian prison.
During the 2000 Macha Tulama meeting in Finfinne, Obbo Bekele Nadhi spoke on the need to advocate for the return of Finfinne to Oromia (2000 Macha Tulama Meeting). At that time, the Ethiopian government pushed to remove Finfinne from the Oromo regional state.
Obbo Bekele stated the Ethiopian system operated illegally in forced evacuations of Oromo from their homes in Finfinne, thereby requiring return to Oromia. Obbo Bekele summarized the relationship of Finfinne to Oromia by the statement “Finfinne handhuurra Oromoo.”
Obbo Bekele Nadhi Speaking at the 2000 Macha-Tulama Meeting in Finfinnee
Obbo Bekele Nadhi Speaking at the 2000 Macha-Tulama Meeting in Finfinnee
The courage and willingness to stand for his fellow Oromo was evident throughout Obbo Bekele’s life (Bekele Nadhi, a pioneer Oromo leader and activist, dies at 80 – OPride), He was a role model for Oromo through the use of his profession for the enabling of Oromo institutions. Obbo Bekela will be greatly missed.
Sincerely,
Mardaasa Addisu
Secretary of Macha-Tulama Cooperative and
Development Association, USA, Inc.
—————
Macha-Tulama Meeting in Finfinnee in Defense of Finfinnee (2000):
Obbo Bekele Nadhi Speaking at the 2000 Macha-Tulama Meeting in Finfinnee
Obbo Bekele Nadhi Speaking at the 2000 Macha-Tulama Meeting in Finfinnee